በጽ/ቤቱ የተዘጋጀ ረቂቅ/ጊዜያዊ የአካታችነት ፖሊሲ
በጽ/ቤቱ የተዘጋጀ ረቂቅ/ጊዜያዊ 

የአካታችነት ፖሊሲ

                                                                          Draft/Interim Inclusion Policy of the Secretariat

                    Purpose

The purpose of this Policy is to outline the Legal and Justice Affairs Advisory Council’s (hereinafter the “Council”) commitment to a diverse and inclusive environment, which is essential to driving sustainable success and creating a high-performing and values-driven culture.

                    አላማ

የዚህ ፖሊሲ አላማ የህግና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤው (ከዚህ በኋላጉባኤተብሎ የሚጠራው) የጉባኤውን የተለያዩና አካታች ዘላቂ የሆነ ውጤታማነትና ከፍተኛ የሆነ የአፈፃፀም ባህል እንዲዳብር ሁኔታወችን ለመፍጠር ያለውን ዝግጁነቱን ለማሳየት ነው፡፡

                   Scope

This Policy applies to all leadership, employees, and volunteers of the Advisory Council; including permanent, fixed term, part-time, casual, paid and unpaid staff.

                   ወሰን

ፖሊሲው ተፈፃሚነቱ በሁሉም አመራሮች፣ ሰራተኞችና በጎ ፈቃደኞችን እንዲሁም በቋሚነት፣ ለተወሰነ ጊዜ፣ በትርፍ ሰአት፣ በጊዜያዊነት የሚሰሩ የሚከፈላቸውና የማይከፈላቸውን ሰራተኞች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

                   Legislative and Policy Framework

 This Policy document shall be interpreted in conformity with the UN Convention on the Elimination of all Forms of Discrimination Against Women (CEDAW), the African Union Gender Policy, and the Ethiopian National Policy on Women (1993).

                   የህግና ፖሊሲ ማዕቀፍ

ይህ የፖሊሲ ሰነድ ኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚደርሱ መገለሎችን       ለማስወገድ        የወጣውን        አለማቀፍ ኮንቬንሽን፣ የአፍሪካ ህብረት የስርአተ ፆታ ፖሊሲ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሴቶች ፖሊሲን በሚደግፍ መልኩ ተፈጻሚ ይሆናል ::

                   Implementation                                                                          

The Secretariat shall be responsible for ensuring the implementation of the Council’s inclusion policy and for proposing ways to increase representation and creating a more inclusive culture, institution and work environment.

While seeking the most qualified prospects in recruiting leaders, employees and volunteers, the Secretariat and Working Groups shall take diversity as one factor among a range of other technical considerations.

 Where barriers to diversity are identified, the Secretariat shall address the same or propose solutions to the Council.

                አተገባበር

ሴክሬታሪያቱ የጉባኤውን አካታችነት ፖሊሲ መፈፀሙን የመከታተል፣ ውክልናና የአካታችነት ባህል በተቋምና በስራ አካባቢ ለመጨመር የሚያሥችሉ ዘደዎችን የማመቻቸት ሃላፊነት አለበት፡፡

 ለስራው አግባብነት ያለቸውን አመራሮች፣ ሰራተኞች እና በጎ ፈቃደኞች ምልመላ በሚካሄድበት ወቅት ሴክሬታሪያቱና የስራ ቡድኖቹ ብዝሀነትን ከሌሎች ቴክኒካል እይታወች በተጨማሪ እንደ መስፈርት መውሰድ አለባቸው፡፡

በብዝሀነት ላይ መሰናክሎች ሲያጋጥሙ ሴክሬታሪያቱ ይሄነኑ መለየትና የመፍትሄ ሃሳብ ለጉባኤው ሃሳብ ያቀርባል፡፡

0 Comments

Leave a Comment